ሶማሊያ ሠላምና የአፍሪቃ ሕብረት
ሐሙስ፣ ጥር 24 2004ማስታወቂያ
እየተሸነፈ መሆኑን አንድ የአፍሪቃ ሕብረት ባለሥልጣን አስታወቁ። በሶማሊያ የአፍሪቃ ሕብረት ልዩ መልዕክተኛ ዲያራ ቡቡበከር እንዳሉት አሸባብ ባለፈዉ አመት ማብቂያ ከርዕሠ-ከተማ መቃዲሾ ለቅቆ ከወጣ በሕዋላ ዳግም ማንሰራራት አልቻለም።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሐ/ጊዮርጊስእንደዘገበዉ የአፍሪቃ ሕብረት ባለሥልጣናት አሸባብ በመንፈቅ እድሜ ሙሉ በሙሉ ይጠፋል ብለዉ ያምናሉ።ዝር ዝሩ እነሆ።
ጌታቸዉ ተድላ ሐ/ጊዮርጊስ
ነጋሽ መሐመድ
ተክሌ የኌላ