1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ብሔራዊ ምክክሩና የኦፌኮ አቋም

ሰኞ፣ መጋቢት 19 2014

ከትናንት በስቲያ ቅዳሜ ጀምሮ ለሁለት ቀናት በአዲስ አበባ ሲካሄድ የነበረው የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) 2ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ትናንት እሁድ ተጠናቋል፡፡ ጉበኤው ካስተላለፋቸው ውሳኔዎችም መንግሥት ለብሔራዊ መግባባት ብሎ ባዘጋጀው የምክክር መድረክ ላለመሳተፍ መወሰዱ ይገኝበታል፡፡

https://p.dw.com/p/498i4
Äthiopien Oromo Federalist Congress
ምስል Seyoum Getu/DW

ፓርቲው ለሁለት ቀናት ጉባኤውን አካሂዷል

ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ጉባኤውን ያካሄደው የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) በመንግሥት ከታቀደው የብሔራዊ ምክክር መድረክ እንደማይሳተፍ አመለከተ። ትክክለኛ የሕዝብን ድምጽ አይወክልም ያለው በ2013 ዓ.ም. ሰኔ ወር የተካሄደው ብሔራዊ ምርጫም ፤ ወደ ምርጫ የሚወስድ ገለልተኛ እና አሳታፊ ምክክር እንዲደረግበት መንግሥትን እና ባለድርሻ አካላትን ጠይቋል። የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ስዩም ጌቱ የፓርቲውን ሊቀመንበር በጉዳዩ ላይ አነጋግሯል። 

ስዩም ጌቱ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ