1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ክፍል 6 «ግራ የሚያጋቡ አሟሟቶች»

Martha Barrosoቅዳሜ፣ ግንቦት 26 2015

የቶማስ ባለቤት የሆነችው ሊያ ፤ ለባለቤቷ ሳትነግር በድብቅ የእርግዝና መከላከያ ኪኒን መዋጥ ጀምራለች ። ይህ ከሆነ ሁለት ወራት ተቆጠሩ። ባሏ ይደርስበት ይሆን?

https://p.dw.com/p/4QHNx