አደንዛዥ እፆች ክፍል 2 ድራማ1 ሐምሌ 2005ሰኞ፣ ሐምሌ 1 2005በማድመጥ መማርhttps://p.dw.com/p/193eWማስታወቂያ ባለፈው ክፍል አደገኛው እና ወንጀለኛው ባምጁ ማሪዋና በማዘዋወር ወንጀል ተይዞ የነበረ ቢሆንም በኋላ ግን ግራ በሚያጋባ ሁኔታ ተለቋል። ይህም መርማሪ ፖሊሷን አበሳጭቷታል። ዛሬስ ታሪኩ ወዴት ይወስደን ይሆን?