የለንደኑ የሶማሊያ ዓለም አቀፍ ጉባኤ
ዓርብ፣ ግንቦት 4 2009ማስታወቂያ
አንድ ቀን የፈጀዉ ጉባኤ በሶማሊያ ከጥቂት ዓመታት ወዲህ እየተሻሻለ የመጣዉን የሰላም ሁኔታ ይበልጥ ለማጠናከር እና ዘላቂ መፍትሄ ለመሻት ያለመ ነዉ ። በዚህ ጉባኤ ላይ ከተመድ እስከ አዉሮጳ ኅብረት፤ እንዲሁም ዓለም አቀፍ ድርጅቶች እና የምሥራቅ አፍሪቃ መሪዎችም ተካፋይ ነበሩ። ከለንደን ወኪላችን ድልነሳዉ ጌታነህ ዝርዝር ዘገባ አለዉ።
ድልነሳዉ ጌታነህ
ሸዋዬ ለገሠ
አዜብ ታደሰ