የመንግስትና የም/ሶማሌ ነፃ አዉጭ ስምምነት22 ሐምሌ 2002ሐሙስ፣ ሐምሌ 22 2002ዛሬ በአዲስ አበባ በኢትዮዽያ መንግስትና በተባበረው የምዕራብ ሶማሊያ የነጻነት ግንባር በካከል ስምምነት ተደርጓል። የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻ አውጪ ግንባር ስምምነቱን ተራ የፓለቲካ ጨዋታ ሲል አጣጥሎታል።https://p.dw.com/p/OXZHየኦጋዴን አከባቢምስል picture alliance/dpaማስታወቂያ ላለፉት ሃያ ዓመታት ነፃ ለመዉጣት በነፍጥ ሲፋለም እንደቆየ የተገለፀዉ ይህ ግንባር ሰላም ለማዉረድ መስማማቱ በለዉጡ በመንግስት የታሰሩ አባላቱ እንዲፈቱ፤ በወንጀልም እንዳይጠየቅ ይረዳዋል ተብሏል። ታደሰ እንግዳዉ፤ መሳይ መኮንን ሸዋዬ ለገሠ ሂሩት መለሠ