የመድሃኒት ቁጥጥር27 ጥር 2000ማክሰኞ፣ ጥር 27 2000የኢትዮጵያ መድሃኒት አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን ወደአገሪቱ የሚገቡም ሆነ በአገሪቱ የሚመረቱ መድሃኒቶችን ብቻ ሳይሆን የባህል መድሃኒቶችን ጨምሮም ይዘታቸዉን የመከታተል ስልጣንና ሃላፊነት አለዉ።https://p.dw.com/p/E0meክኒናምስል Bilderboxማስታወቂያ በመድሃኒቶች ምክንያት የሚያጋጥሙ ተዛማጅ ችግሮች ከኖሩ ደግሞ ለባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ማሳወቁ መፍትሄ አለዉ።