ትምህርትአፍሪቃ«የሚናፈሰውን ወሬ ሁሉ አትመኑ»To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoትምህርትአፍሪቃChrispin Mwakideu / ክሪስፒን ምዋኪዴኡ9 መጋቢት 2015ቅዳሜ፣ መጋቢት 9 2015መርማሪው ጋዜጠኛ ተዋቡ ተደብቆ የካላንዳ የበቆሎ ወፍጮ ፋብሪካ ሊገባ እና ኑሪያ እንደነገረችው በቆሎው መመረዙን ሊያረጋግጥ ችሏል። ግን ዜናውን በሰዓቱ ይፋ ማድረግ ይችል ይሆን? በተመሳሳይ ጊዜ ከንቲባ ሮባ በማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች የሚካሄዱ ውይይቶች ላይ ተፅዕኖ ለመፍጠር ሲሉ የዲጂታል ቴክኖሎጂ ባለሙያ ቀጥረዋል። https://p.dw.com/p/4NRx6ማስታወቂያ