1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኬንያ ወታደራዊ ርምጃና ሶማሊያ

ሐሙስ፣ ጥቅምት 23 2004

የኬንያ ወታደራዊ ቃል አቀባይ ጦራቸዉ አሸባብ ይንቀሳቀስባቸዋል በተባሉ አስር የሶማሊያ ከተሞችን እንደሚያጠቃ በማስታወቅ፤ ሲቪሎች ከአካባቢዉ ገለል እንዲሉ አስጠነቀቁ።

https://p.dw.com/p/Ruif
ምስል dapd

በተጨማሪም የኬንያ የጦር አዉሮፕላኖች ወደአገሪቱ የገቡ የጦር መሳሪያዎችን እንደሚደበድቡ ተገልጿል። የረድኤት ድርጅቶች በማስጠንቀቂያዉ የተደናገጡ ሲቪሎች አካባቢያቸዉ ለቀዉ ወደኢትዮጵያ መሰደድ መጀመራቸዉን አመልክተዋል። ሸዋዬ ለገሠ በጉዳዩ ላይ ደቡብ አፍሪቃ የሚገኘዉን የጸጥታ ጥናት ተቋም ዋና ዳይሬክተርን በማነጋገር ቀጣዩን ዘገባ አጠናቅራለች።

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ