ፖለቲካየዜና መጽሄትTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካ28 መጋቢት 2009ሐሙስ፣ መጋቢት 28 2009የቂሊንጦ እስር-ቤት ቃጠሎና የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ዘገባ፣ የሰብዓዊ መብት ጥሰት በሶማሌ ክልል ፣ የመኢአድ እና የሰማያዊ ፓርቲ ውህደት መፍጠር ፣ የይግባኝ ዉሳኔ ለዞን ዘጠኝ ጸሐፍት፣ የኦሮሞ ተወላጆች እና የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ተወካይ ውይይት በሪያድ፣ የጋምቢያ የምክር ቤት አባላት ምርጫ፣ ሶርያ እና የለጋሾች ጉባዔ https://p.dw.com/p/2apMrማስታወቂያ