ሰብዓዊ መብቶችለኢትዮጵያ ቀውስ መፍትሔ ሳይበጅ፣ ግጭት ሳይቆም የሽግግር ፍትሕ ተጎጂዎችን ይፈውስ ይሆን? To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoሰብዓዊ መብቶችEshete Bekele13 ታኅሣሥ 2017እሑድ፣ ታኅሣሥ 13 2017በኢትዮጵያ የቀውስ አዙሪት ግድያ፣ አስገድዶ መደፈር እና መፈናቀልን ጨምሮ የተለያዩ ግፎች የተፈጸሙባቸው ዜጎች ፍትሕ ይጠብቃሉ። ሀገሪቱም በዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ድጋፍ ጭምር ለሽግግር ፍትሕ እየተዘጋጀች ነው። የአማራ እና የኦሮሚያ ግጭት ሳይቆም፤ ሀገሪቱን ቀውስ ውስጥ ለከተቱ ፖለቲካዊ ልዩነቶችም መፍትሔ ሳይበጅ ተግባራዊ የሚደረግ የሽግግር ፍትሕ ሥርዓት በእርግጥ ተጎጂዎችን ለመፈወሱ በርካቶች ጥያቄ አላቸው።https://p.dw.com/p/4oUOLማስታወቂያ