1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ዲጂታል ዓለምአፍሪቃ

ሌሎቹ ብልሆች የራዲዮ ድራማ ክፍል 1 “ራስ ገዝ ረዳት”

James Muhandoቅዳሜ፣ ታኅሣሥ 12 2017

እምነት እና ጀምበሬ “ራስ ገዝ ረዳት” በተሰኘው የመጀመሪያው ክፍል በራሒም በኩል ከአርቴፊሺያል ኢንተለጀንስ ጋር ይተዋወቃሉ። የራሒም ዲጂታል ረዳት በተለይ ጀምበሬን ደንገጥ አድርጓት ነበር። ራሒም ካቪንዱ ብሎ የጠራው ዲጂታል ረዳት ምን ይሰራል? የፈጠራው ባለቤትስ እንዴት ይቆጣጠረዋል? የእምነት ጓደኛ እና የሥራ ባልደረባ ኒና በአንጻሩ የአይን አሻራዋን ስካን ተደርጋ ከአንድ ድርጅት ገንዘብ ተቀብላለች። ጉዳዩ በእምነት ዘንድ ጥያቄ አስነስቷል።

https://p.dw.com/p/4npYC