ኅብረተ ሰብኢትዮጵያ«ሴቶች ከወንዶች ጠባቂ መሆን የለባቸውም»To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoኅብረተ ሰብኢትዮጵያልደት አበበ22 ጥቅምት 2017ዓርብ፣ ጥቅምት 22 2017ምስጋና ገ/እግዚአብሔር የሞዴሊንግ ሥራዋን የጀመረችው በአሥራዎቹ ዕድሜ መጨረሻ ላይ ሳለች ነበር። « ሞዴል መሆን የምፈልገውን ስራ ከመስራት አልከለከለኝም» ትላለች። አሁን ላይ ከራሷ አልፋ ከ30 በላይ ለሚሆኑ ተቀጣሪ ሰራተኞች እንደተረፈችም በኩራት ትናገራለች። ምኞቷ ስለነበረውና እውን ስላደረገችው ስራ ጠይቀናታል።https://p.dw.com/p/4mPNqማስታወቂያ