1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ዲጂታል ዓለምአፍሪቃ

ክፍል 1«ትርምስ!»

James Muhandoቅዳሜ፣ ግንቦት 24 2016

እምነት፣ ጀምበሬ እና ራሒም በደም ቢተሳሰሩም ስለ ህይወት እና ማህበረሰቡ ያላቸው አመለካከት የተለያየ ነው። እነሱም አስተያየታቸውን ከመናገር ወደ ኃላ አይሉም። አንዳንድ ጊዜም በዚህ አመለካከታቸው እርስ በርስ ይጣላሉ። በአሁኑ ጊዜ ኢንዙና ከተማን እያናወጠ ያለው የፖለቲካ ውዥንብር የፈጠረው ተጽእኖ ከዘመዳሞቹ አንዷን ክፉኛ አሳስቧታል።

https://p.dw.com/p/4frYM