1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ዲጂታል ዓለምአፍሪቃ

ክፍል 2«በሂደት ላይ ያለ ነገር»

ቅዳሜ፣ ሰኔ 1 2016

የመጀመሪያው ዙር ምርጫ በጠባብ ልዩነት ተከናውኗል። ውጤቱ ይፋ በሚሆንበት ዕለት የሚዲያ ተቋማት ምርጫውን ማን እንዳሸነፈ የተለያዩ አስተያየቶችን ሲሰጡ ነበር። ከተማ ውስጥም የሁለቱ ወገኖች ውጊያ የከፈቱበት ትርምስ ተከናውኗል። እምነት ወደ ቤቷ ስትሄድ በዚህ ግርግር ውስጥ የተረጨ አስለቃሽ ጭስ ሰለባ ሆናለች። ይህ በእንዲህ እንዳለ ዘመዷ ጀምበሬ የመረጠችው እጩ ተሸንፏል መባሉ ክፉኛ አሳዝኗታል። ምን ይከሰት ይሆን?

https://p.dw.com/p/4frYO