1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ዲጂታል ዓለምአፍሪቃ

ክፍል 3 « አጓጊ ርዕሶች»

ቅዳሜ፣ ሰኔ 8 2016

ኢንዙና ከተማ የህዝብ ቁጣ ገንፍሎ በፖሊስ እና በህዝቡ መካከል ያለው ውጥረት ተባብሷል። ተፎካካሪ እጩዎቹን በሚደግፉት የወንድማማች ልጆች ጀምበሬ እና እምነት መካከል ያለው ግንኙነት በዚህ ምክንያት ጥሩ አይደለም። ጀምበሬ እምነት የምትደግፋቸው እጩ ማለትም ቃቆ የተቀናቃኛቸው ዝናቡ ጎሳ ላይ ሲዝቱ የሚያሳይ ቪዲዮ ስታገኝ ነገሩ ይበልጥ ይባባሳል።

https://p.dw.com/p/4frYQ