1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ዲጂታል ዓለምአፍሪቃ

ክፍል 4 «አድልዎ!

ቅዳሜ፣ ሰኔ 15 2016

ኢንዙና ውስጥ የፖለቲካ ውጥረቱ እየከረረ መጥቷል። በጋራ አፓርታማ ውስጥ የሚኖሩት እምነት እና ጀምበሬ መካከል ሳይቀር በዚህ ምክንያት ያለው ግንኙነት ሻክሯል። ታዲያ ከዚያ ወዲህ ምን ተፈጠረ?

https://p.dw.com/p/4frYR