1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ዲጂታል ዓለምአፍሪቃ

ክፍል 8 «ከኛ በላይ አውቃለሁ ነው?»

ረቡዕ፣ ግንቦት 7 2016

አጎናፍር የወንድማማች ልጆቹ ወደሚኖሩበት መኖሪያ ቤት ዘልቆ በመግባት ራሒምን በኢንተርኔት የተሰራጨው ቪዲዮን ሚስጥር አጋልጠኃል በሚል ሊያጠቃው ሞክሯል። ዘመዳሞቹ የገጠማቸው ፈተና በመካከላቸው ያለውን ውጥረት ትተው እንዲቀራረቡ አድርጓል። ከዚያ በኋላስ ምን ተፈጠረ?

https://p.dw.com/p/4frYW