ሶማሊያ፣ የዩናይትድ ስቴትስ እና የኤርትራ ዉዝግብ24 ጥር 1999ሐሙስ፣ ጥር 24 1999ኤርትራ የአፍሪቃ ቀንድን በተለይም የሶማሊያን ሠላም ታዉክለች በማለት የዩናይትድ ስቴትስ ረዳት ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ያሰሙትን ወቀሳ አንድ የኤርትራ መንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣን አጣጥለዉ ነቀፉት።የኤርትራዉ ፕሬዝዳት ኢሳያስ አፈወርቂ ልዩ አማካሪ አቶ የማነ-ገብረ መሥቀል ዛሬ እንዳሉት ወቀሳዉ መሠረተ ቢስ ነዉ።የዩናይትድ ስቴትስ እና የኢትዮጵያን ጣልቃ ገብነት በሌሎች ለመለጠፍ ያለመ ነዉ።ነጋሽ መሐመድ አቶ የማነን በሥልክ አነጋግሯቸዉ ነበር።https://p.dw.com/p/E0Ym«ኤርትራ የሶማሊያ እስላማዊ ሐይላትን ታስታጥቃለች።»ፍሬዘርምስል APማስታወቂያ