በአማራ ክልል ከ 6ሺህ በላይ ሰዉ በኩፍኝ ወረርሽኝ ተይዞአል።
ረቡዕ፣ ሐምሌ 1 2012ማስታወቂያ
በአማራ ክልል በሁሉም አካባቢዎች የኩፍኝ ወረርሽኝ መቀስቀሱን የክልሉ ባለሥልጣናት ተናገሩ። የአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና እና አደጋዎች ምላሽና መልሶ ማቋቋም ባለሞያ በተለይ ለዶቼ ቬለ እንደተናገሩት በክልሉ ሕጻናትን ጨምሮ ከ 6ሺህ በላይ ሰዉ በኩፍኝ ወረርሽኝ ተጠይዞአል። እስከዛሬዋ ቀን ድረስም 46 ሰዎች በበሽታዎ ሕይወታቸዉን አጥተዋል። ስለሁኔታዉ ባህርዳር የሚገኘዉን ወኪላችንን አነጋግረነዋል።
ዓለምነዉ መኮንን
አዜብ ታደሰ