ኤኮኖሚኢትዮጵያበኢትዮጵያ የንብረት ታክስ ማን ስንት ይከፍላል? To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoኤኮኖሚኢትዮጵያEshete Bekele7 ጥር 2017ረቡዕ፣ ጥር 7 2017ኢትዮጵያውያን በቤት እና በመሬት ግብር የሚከፍሉበት የንብረት ታክስ በተቃዋሚዎች ኃይለኛ ትችት ቢገጥመውም በአራት ተቃውሞ እና በአስር ድምጸ ተዓቅቦ በአብላጫ ድምጽጸድቋል። ተቃዋሚዎች አዲሱ ታክስ በሸማቾች ላይ ጫና እንደሚፈጠር አስጠንቅቀዋል። መንግሥት “ፍትኃዊ የሀብት ክፍፍል የሚያሰፍን” ያለው የንብረት ታክስ በክልሎች ይሰበሰባል። ለመሆኑ በንብረት ታክስ ማን ስንት ይከፍላል? የማይከፍሉትስ እነ ማን ናቸው?https://p.dw.com/p/4pB5eማስታወቂያ