1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በኦሮሚያ የመስቀል አከባበር ስነ ስርዓት እና የዘንድሮ የበዓል ስሜት

ሰኞ፣ መስከረም 17 2014

የመስቀል በዓል በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አከባቢዎች ከፍ ባለ ባህላዊ ስረዐት  ይከበራል፡፡ የተለያዩ ባህላዊ ምግቦች እና መጠጦች ተሰናድተው ኃይማኖት ሳይለይ ሁሉም የሚካፈልበት እና ማህበራዊ ህይወት ጎልቶ የሚታይበት አካባቢ እንዳለም አስተያየታቸውን ለዶይቼ ቬለ የሰጡ የበዓሉ አክባሪዎች ተናግረዋል።

https://p.dw.com/p/40vOJ
Young Flower Adey Abeba Blumen Äthiopien
ምስል Yohannes Geberegziabeher

የመስቀል በዓል በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ስነ ስረዓቶች ተከብሮ ውሏል።

በኦሮሚያ የመስቀል አከባበር ስነ ስርዓት እና የዘንድሮ የበዓል ስሜት

የመስቀል በዓል በኦሮሚያ በዓል ስሜትያ ክልል በተለያዩ አከባቢዎች ከፍ ባለ ባህላዊ ስረዐት  ይከበራል፡፡ የተለያዩ ባህላዊ ምግቦች እና መጠጦች ተሰናድተው ኃይማኖት ሳይለይ ሁሉም የሚካፈልበት እና ማህበራዊ ህይወት ጎልቶ የሚታይበት አካባቢ እንዳለም አስተያየታቸውን ለዶይቼ ቬለ የሰጡ የበዓሉ አክባሪዎች ተናግረዋል።

የአዲስ አበባ ዘጋቢያችነብ ስዩም ጌቱ በተለያዩ የክልሉ አከባቢዎች ያነጋገራቸው የአገር ሽማግሌዎችና ነዋሪዎችም ይህንኑን ስርዓት በማስታወስ የዋጋ ንረት እና የሰላም እጦት የተጫጫነው የዘንድሮውን በዓል በተመለከተ አስተያየታቸውና መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል፡፡

ስዩም ጌቱ

ታምራት ዲንሳ

አዜብ ታደሰ