1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

«አስቸጋሪ ምርጫዎች»

Pinado Adama Waba/ Mantegaftot Sileshiእሑድ፣ መጋቢት 13 2012

ሐይማኖት ወደ ቤቷ ስትሄድ ያልተጠበቀ ነገር ገጥሟታል። ጓደኛዋ ሲሳይ እየቀለደባት ነበር ወይስ የምር ከባድ ነገር ገጥሟታል? ይህ የተከሰተው ሐይማኖት በአለቃዋ አቶ አቡበክር እና በከተማቸው ከንቲባ መካከል የነበረ ምስጢርን ተደብቃ ከሰማች በኋላ ነው። የሆነ ልክ ያልሆነ ነገር ያለ ይመስላል።

https://p.dw.com/p/3Zs6D