1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

«ትግሉ ማክተሙንም እንጃ»

Pinado Adama Wabaእሑድ፣ ሚያዝያ 4 2012

ካሪማ በቅርብ ጊዜ ሞታ የተገኘችው የጓደኛዋ ሐይማኖት የማስታወሻ ደብተር ላይ አስደንጋጭ ነገር አግኝታለች። ያነበበችው ምን ሊሆን ይችላል? በሌላ በኩል ደግሞ የማጋሪያ ከተማ ከንቲባ በአንድ በኩል ከማኅበረሰቡ ጋር በሌላ በኩል ደግሞ ከከፍተኛ ባለሥልጣን ጋር አጣብቂኝ ውስጥ ገብተዋል። ሲሳይ እና ካሪማ የሐይማኖት ማስታወሻ ደብተር ላይ ያገኙትን መረጃ ይዘው ምን ያደርጉ ይሆን?

https://p.dw.com/p/4Ybuo