1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

«አስቸጋሪ ምርጫዎች»: ክፍል 7«ገና ብዙ ጉድ ይታያል»

Pinado Adama Waba/ Mantegaftot Sileshiእሑድ፣ ሚያዝያ 18 2012

ካሪማ እና ሲሳይ ጓደኛቸው ሐይማኖት ከሞተች በኋላ ማድረግ ስላለባቸው ነገር ዕቅዳቸው ላይ መግባባት አልቻሉም። ካሪማ ሐይማኖት በማስታወሻ ደብተሯ ሏይ ስለፃፈችው ወቀሳ ማጣራት ስትፈልግ፤ ሲሳይ ደግሞ ማንም አያምነንም ብሎ ያምናል። ምን ያደርጉ ይሆን?

https://p.dw.com/p/3bRKN