ጤናአፍሪቃክፍል 10 «ህይወትን ማድነቅ»To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoጤናአፍሪቃMartha Barroso24 ሰኔ 2015ቅዳሜ፣ ሰኔ 24 2015ሊያ አራተኛ ልጃቸው ሳሙኤልን በምትገላገልበት ሰዓት በገጠማት ችግር ህይወቷ አልፏል። ሳሙኤል ያለጊዜው በመወለዱ የተነሳ ቶማስ የልጁ መትረፍ ያሰጋዋል። ከነርስ ሜሪ ጋር እየተማከረ ሳለም በድንገት ስልኩ ጠርቷል። ማን ይሆን የደወለው? https://p.dw.com/p/4QHO2ማስታወቂያ