ጤናአፍሪቃክፍል 1 «የወንድ ልጅ ምኞት »To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoጤናአፍሪቃMarta Barroso21 ሚያዝያ 2015ቅዳሜ፣ ሚያዝያ 21 2015ቶማስ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ አንዲት ሴት በእርግዝናዎች መካከል ለምን ማገገሚያ ጊዜ እንደሚያስፈልጋት ፈፅሞ አያውቅም ነበር። ስለሆነም እሱ እና ባለቤቱ በቶሎ ወንድ ልጅ እንዲወልዱ ግፊት ያደርግ ነበር። ዛሬ ታሪኩን በፀጸት መለስ ብሎ ያስቃኘናል። https://p.dw.com/p/4QHNeማስታወቂያ