1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ክፍል 2 « ከአቅሜ በላይ ነው»

Marta Barrosoቅዳሜ፣ ሚያዝያ 28 2015

ወንድ ልጅ እንዲወልዱ ግፊት ማድረጉን ቶማስ አሁንም በባለቤቱ ላይ ቀጥሏል።ጥንዶች ይህንን በጋራ ተወያይተው የሚወስኑት ነገር ስለመሆኑ ሊረዳ አልቻለም። የመጠጥ ቤት ባለቤት የሆነችው ሄዋን ይህንን አጋጣሚ ልትጠቀም ትሞክራለች። ምን ይፈጠር ይሆን?

https://p.dw.com/p/4QHNk