1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ክፍል 7 «ምላሽ እንፈልጋለን»

Martha Barrosoቅዳሜ፣ ሰኔ 3 2015

ሊያ ባለፉት ቀናት ጥሩ ስሜት እየተሰማት አይደለም። ቶማስ ባለቤቱን ድክም የሚላት በአካባቢው ከሚሰማው በሽታ ጋር ግንኙነት ይኖረው ይሆን ሲል ስጋት ገብቶታል።–ሊያ ግን የምትጠረጥረው ነገር ሌላ ነው።

https://p.dw.com/p/4QHNy