1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ክፍል 9 «በከባድ ፈተና አልፎ መማር»

Martha Barrosoቅዳሜ፣ ሰኔ 17 2015

ቶማስ ያሳለፈውን አሳዛኝ ፈተና እያጫወተን ነው፤ ባለቤቱ ሊያ ወንድ ልጅ ስትገላገል ህይወቷ አልፏል። ቶማስ እና ልጆቹ ያለ ሊያ ህይወትን እንዴት ይገፉታል? መርማሪ ፖሊሶቹስ ምን ያገኙ ይሆን?

https://p.dw.com/p/4QHO1