ኦሮሚያን የሚያብጠዉ ግጭትና ፖለቲከኞች
ረቡዕ፣ መጋቢት 29 2013ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አከባቢዎች የሚደርሰዉ ጥቃትና ግጭት መንስኤ የፖለቲካ ጽንፈኝነት እና መንግስት ለችግሩ ብዙ ትኩረት አለመስጠቱ እንደሆነ ተቃዋሚዉ የኦሮሞ ፌዴራዊ ኮንግሬስ (ኦፌኮ) አስታወቀ፡፡የፓርቲው ምክትል ሊቀመንበር አቶ ሙላቱ ገመቹ እንደሚሉት ችግሩ ለዘላቂዉ የሚፈታዉ መንግስት ሁሉንም ወገን ያሳተፈ ውይይት ሲያስተናግድ ብቻ ነው።የገዢዉ የብልፅግና ፓርቲ የዴሞክራሲ ማዕከል አስተባባሪ ቢቂላ ሁሪሳ ግን «የአፍራሽነት ሚና» ያላቸዉ ያሏቸውን የፖለቲካ ድርጅቶች በጥፋተኝነት ከሰዋል፡፡
ስዩም ጌቱ
ነጋሽ መሐመድ
ኂሩት መለሰ