ዲጂታል ዓለምአፍሪቃክፍል 8«ያልታወቀው ወሰን»To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoዲጂታል ዓለምአፍሪቃMarta Barroso ማርታ ባሮሶ3 ግንቦት 2016ቅዳሜ፣ ግንቦት 3 2016ባለፈው ክፍል እምነት ለረጅም ጊዜ ከተማሪዎቿ ጋር ተቋርጦ የነበረውን ግንኙነት እንደገና ማስቀጠል ችላለች። ምን ያህሉ ተማሪዎች የችግሩ ሰለባ እንደነበሩም አታውቅም ነበር፡፡ ችግሩን መታገል እንዳለባት ስታስብ ጀምበሬን እንድታግዛት ጠየቀቻት፡፡ ራሂምም በሃሳባቸው ተስቦ ስኬታማ ዘመቻ ለማካሄድ ተቀላቅሏቸዋል፡፡ ቀጥሎ ምን ይከሰት ይሆን? https://p.dw.com/p/4dD5Vማስታወቂያ