ዲጂታል ዓለምአፍሪቃክፍል 10«ወደ ቀልብ መመለስ» To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoዲጂታል ዓለምአፍሪቃMarta Barroso ማርታ ባሮሶ17 ግንቦት 2016ቅዳሜ፣ ግንቦት 17 2016እምነት ከዘመናዊ ስልኳ ሱስ እያገገመች በነበረበት ወቅት ስላሳለፈችው ተጋድሎዋ ለህክምና ባለሙያዋ ተናግራለች። ከዚያም ሦስቱ የወንድማማች ልጆች በሳይበር ትንኮሳ ላይ የከፈቱት ትልቅ ዘመቻ አሰባስቧቸዋል። ደስታቸው በዚያ አላበቃም። የራሂም ቀጠሮ በመጨረሻ ስኬታማ ሆኗል ። በመጨረሻው የ«ከሱሰኝነት መመለስ» ክፍል ምን ይከሰት ይሆን?https://p.dw.com/p/4dD5lማስታወቂያ