1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ዉጊያ የቀጠለባት ሶማሊያ

ዓርብ፣ ጥር 21 2002

በሶማሊያ ትናንት ጀምሮ እስከዛሬ መቀጠሉ በተነገረዉ በታጣቂዎችና በአፍሪቃ ሰላም አስከባሪዎች መካከል በተካሄደዉ ዉጊያ የ15 ሰዎች ህይወት መጥፋቱ ተዘግቧል።

https://p.dw.com/p/LmwM
ምስል AP

በሶማሊያ የተሰማራዉን የአፍሪቃ ሰላም አስከባሪ ኃይል ለማጠናከር እና የሽግግር መንግሱትን ለመደገፍ ጅቡቲ ከአራት መቶ በላይ ወታደሮችን ለመላክ ማቀዷን አስታዉቃለች። ከታጣቂዎች የሚሰነዘርበትን ጥቃት በመከላከል ላይ የሚገኘዉን የሶማሊያ የሽግግር መንግስት ለመደገፍ የሚደረገዉ ጥረት መጓተቱን ሶማሊያ ዉስጥ ወታደሮቻቸዉን ያስገቡ አገራት ይናገራሉ።

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ