1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የለንደኑ የሶማሊያ ዓለም አቀፍ ጉባኤ

ዓርብ፣ ግንቦት 4 2009

ለረዥም ዓመታት መንግሥት አልባ ሆና ለቆየችዉ፤  በእርስ በርስ ጦርነት፤ የአሸባብ ፅንፈኛ ቡድን እና የዉጭ ጣልቃ ገብነት ስትታመስ ለኖረችዉ ሶማሊያ መፍትሄ የሚያፈላልግ ዓለም አቀፍ ጉባኤ ትናንት በለንደን ተካሂዷል።

https://p.dw.com/p/2ctBu
Großbritannien Somalia-Konferenz in London
ምስል Getty Images/AFP/J. Tallis

MMT-Beri. London (Somalia Conference 2017) - MP3-Stereo

አንድ ቀን የፈጀዉ ጉባኤ በሶማሊያ ከጥቂት ዓመታት ወዲህ እየተሻሻለ የመጣዉን የሰላም ሁኔታ ይበልጥ ለማጠናከር እና ዘላቂ መፍትሄ ለመሻት ያለመ ነዉ ። በዚህ ጉባኤ ላይ ከተመድ እስከ አዉሮጳ ኅብረት፤ እንዲሁም ዓለም አቀፍ ድርጅቶች እና የምሥራቅ አፍሪቃ መሪዎችም ተካፋይ ነበሩ። ከለንደን ወኪላችን ድልነሳዉ ጌታነህ ዝርዝር ዘገባ አለዉ።

ድልነሳዉ ጌታነህ

ሸዋዬ ለገሠ

አዜብ ታደሰ