1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የመድሃኒት ቁጥጥር

ማክሰኞ፣ ጥር 27 2000

የኢትዮጵያ መድሃኒት አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን ወደአገሪቱ የሚገቡም ሆነ በአገሪቱ የሚመረቱ መድሃኒቶችን ብቻ ሳይሆን የባህል መድሃኒቶችን ጨምሮም ይዘታቸዉን የመከታተል ስልጣንና ሃላፊነት አለዉ።

https://p.dw.com/p/E0me
ክኒና
ክኒናምስል Bilderbox
በመድሃኒቶች ምክንያት የሚያጋጥሙ ተዛማጅ ችግሮች ከኖሩ ደግሞ ለባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ማሳወቁ መፍትሄ አለዉ።