1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ትምህርትአፍሪቃ

«የሚናፈሰውን ወሬ ሁሉ አትመኑ»

Chrispin Mwakideu / ክሪስፒን ምዋኪዴኡቅዳሜ፣ ሚያዝያ 14 2015

ኑሪያ ትልቅ ችግር ውስጥ ናት። ምናሴ በማንኛውም መንገድ እሷን ለመበቀል ኢላማ ውስጥ የከተታት ይመስላል። እሷን ለማጥፋት የሚደረጉትን ሙከራዎች ትወጣቸው ይሆን? ኢኒስፔክተር ክፍሌ በአፍላቶክሲኑ ወንጀል እጁ ያለበትን ሰው እየተቃረበ ይገኛል። ጋዜጠኛ ተዋቡ ስለዚህ ለመዘገብ እና እውነቱን ለማጋለጥ ዝግጁ ነው።

https://p.dw.com/p/4NRxL