ትምህርትአፍሪቃ«የሚናፈሰውን ወሬ ሁሉ አትመኑ»To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoትምህርትአፍሪቃChrispin Mwakideu / ክሪስፒን ምዋኪዴኡ18 የካቲት 2015ቅዳሜ፣ የካቲት 18 2015በካላንዳ የበቆሎ ወፍጮ ፋብሪካ የምግብ ጥራት ተቆጣጣሪ ሆኖ የሚሰራው ዝናቡ ከሹፌሩ ምናሴ ጉቦ ተቀብሎ ምናሴ ይዞት የመጣውን የበቆሎ ጭነት ሳይፈተሽ እንዲወርድና እንዲፈጭ አሳልፎ ሰጥቷል። ይህም የተፈጨ በቆሎ ታሽጎ ገበያ ላይ ውሏል። ታካሚዎች «ሆዴን ቆረጠኝ» እያሉ አዲስ ወደተከፈተው ሆስፒታል እየጎረፉ ነው።https://p.dw.com/p/4NRx3ማስታወቂያ