ትምህርትአፍሪቃ«የሚናፈሰውን ወሬ ሁሉ አትመኑ»To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoትምህርትአፍሪቃChrispin Mwakideu / ክሪስፒን ምዋኪዴኡ25 የካቲት 2015ቅዳሜ፣ የካቲት 25 2015ካላንዳ ውስጥ በርካታ ሰዎች መታመማቸው ቀጥሏል። በከተማው ለተከሰተው የሆድ በሽታ የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች በሙሉ የካላንዳ ሆስፒታልን ይወነጅላሉ። ግን ተጠያቂው በርግጥ የካላንዳ ሆስፒታል ይሆን? መርማሪ ጋዜጠኛ ተዋቡ የበሽታው መንስኤ ምን እንደሆነ እያጣራ ይገኛል።https://p.dw.com/p/4NRx4ማስታወቂያ