ትምህርትአፍሪቃ«የሚናፈሰውን ወሬ ሁሉ አትመኑ»To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoትምህርትአፍሪቃChrispin Mwakideu / ክሪስፒን ምዋኪዴኡ2 መጋቢት 2015ቅዳሜ፣ መጋቢት 2 2015ከተዋቡ ጋር አንድ ክፍል ትማር የነበረችው ኑሪያ የምትሰራበት ወፍጮ ፋብሪካ እንዲፈጭ የመጣ የበቆሎ ጭነት ውስጥ መርዛማ እና የሻገተ አፍላቶክሲን አግኝታለች። ይህንን ለአለቃዋ አቶ ቦጋለ ስታመለክት አለቃዋ አስፈራርቷታል። ምን ታደርግ ይሆን?https://p.dw.com/p/4NRx5ማስታወቂያ