1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ትምህርትአፍሪቃ

«የሚናፈሰውን ወሬ ሁሉ አትመኑ»

Chrispin Mwakideu / ክሪስፒን ምዋኪዴኡቅዳሜ፣ መጋቢት 9 2015

መርማሪው ጋዜጠኛ ተዋቡ ተደብቆ የካላንዳ የበቆሎ ወፍጮ ፋብሪካ ሊገባ እና ኑሪያ እንደነገረችው በቆሎው መመረዙን ሊያረጋግጥ ችሏል። ግን ዜናውን በሰዓቱ ይፋ ማድረግ ይችል ይሆን? በተመሳሳይ ጊዜ ከንቲባ ሮባ በማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች የሚካሄዱ ውይይቶች ላይ ተፅዕኖ ለመፍጠር ሲሉ የዲጂታል ቴክኖሎጂ ባለሙያ ቀጥረዋል።

https://p.dw.com/p/4NRx6