1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ትምህርትአፍሪቃ

«የሚናፈሰውን ወሬ ሁሉ አትመኑ»

Chrispin Mwakideu / ክሪስፒን ምዋኪዴኡቅዳሜ፣ መጋቢት 16 2015

ወጣቱ ጋዜጠኛ ተዋቡ በአንድ ጊዜ በርካታ ሰዎች ለከንቲባ ሮባ ጠበቃ ቆመው የሚከራከሩት እውነተኛ ሰዎች ሳይሆኑ በውሸት የተከፈቱ ቦትስ ወይም የማህበራዊ መገናኛ ገፆች እንደሆኑ አጋልጧል። ከዚህም ሌላ እሱ እና ኑሪያ ካላንዳ ውስጥ በርካታ ሰዎችን ለበሽታ የዳረገው በአፍላቶክሲን የተመረዘ በቆሎ እንደሆነ ለማረጋገጥ ችለዋል። ጋዜጠኛው ሰበር ዜናዎቹን ይፋ ሲያደርግ ወዳጅ ብቻ ሳይሆን ጠላትም ያፈራል።

https://p.dw.com/p/4NRxG