1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ትምህርትአፍሪቃ

«የሚናፈሰውን ወሬ ሁሉ አትመኑ»

Chrispin Mwakideu / ክሪስፒን ምዋኪዴኡቅዳሜ፣ መጋቢት 23 2015

ኢኒስፔክተር ክፍሌና ባልደረቦቹ በካላንዳ የበቆሎ ወፍጮ ፋብሪካ ላይ ዘመቻ ከፍተው ነበር። አቶ ቦጋለ ግን ሊያመልጥ ችሏል። ይህ በእንዲህ እንዳለ ጋዜጠኛ ተዋቡ «እውነታ ግድ ይላል» በተሰኘው የሬዲዮ ፕሮግራሙ የውሸት ወሬዎችን እና ሀሰተኛ መረጃዎችን እያጣራ ማቅረብ ጀምሯል። ለመሆኑ የካላንዳ ነዋሪ ዝግጅቱን ይከታተል ይሆን?

https://p.dw.com/p/4NRxH