1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ትምህርትአፍሪቃ

«የሚናፈሰውን ወሬ ሁሉ አትመኑ»

Chrispin Mwakideu / ክሪስፒን ምዋኪዴኡቅዳሜ፣ ሚያዝያ 7 2015

ጋዜጠኛ ተዋቡ ኑሪያን በስልክ ሊያገኛት አልቻለም። የእሱ ዝግጅት ላይ ማስፈራሪያ ከገጠማት በኋላ ሀሳብ ገብቶታል። ኑሪያ በአፍላቶክሲን ስለተመረዘው በቆሎ ራዲዮ ላይ ቀርባ ጉዳዩን ይፋ አድርጋ ነበር። በሌላ በኩል ከንቲባ ሮባ የሚሳለቁባቸው ሁኔታዎች በመጨረሻ ወደሳቸው እያመሩ ነው።

https://p.dw.com/p/4NRxI