የሶማሊያ መርጃ ጉባኤ7 መስከረም 2006ማክሰኞ፣ መስከረም 7 2006የሶማሊያ መንግሥትን ለማጠናከር እና ሰላምን ለማረጋገጥ ፣ልማትን ለማስፋፋት በሚያስችል አዲስ ዕቅድ ላይ የተወያየ ዓለም አቀፍ ጉባኤ ትናንት በብራስልስ ተካሂዷል።https://p.dw.com/p/19jTmምስል picture alliance/AAማስታወቂያ ከ20 ዓመት በላይ ያለ ማዕከላዊ መንግሥት የቆየችው ሶማሊያ ባለፈው ዓመት በሀሰን ሼክ ማህሙድ የሚመራ መንግሥት መመስረቷ የሚታወስ ሲሆን፤ የትናንቱ ዓለም አቀፍ ጉባኤም በሶማልያ መንግሥት እና በአውሮፓ ህብረት ተዘጋጅቶ የተጠራ እንደሆነ ታውቋል። ይህንኑ ጉባኤ ከብራስልስ የተከታተለው ዘጋቢያችን ገበያው ንጉሴ የሚከተለውን አድርሶናል። ገበያው ንጉሴ ልደት አበበ ነጋሽ መሐመድ