1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የተራቆተውን አከባቢውን የቀየረው ወጣት አብነት ዴላሞ

ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 16 2017

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በታላቁ ስምጥ ሸለቆ ጫፍ የምትገኘው ሀሚዶ ቀበሌ ቆላማ የአየር ንብረት ይስተዋልባታል ፡፡ በክልሉ ከምባታ ዞን አዲሎ ወረዳ የምትገኘው ሀሚዶ ቀበሌ ነዋሪ ለሆነው ለወጣት አርሶአደር አብነት ዴላሞ ግን ነገሮች ተስፋ አላስቆረጡትም ፡፡ ይልቁንም በቀበሌው የሚገኘውን ይዞታውን ለደን ልማትና ለአርሻ ሥራዎች አመቺ ወደሆነ ከባቢ ለመቀየር ከዓመታት በፊት የጀመረው ሥራ አሁን ላይ ውጤት ያስገኘለት ይመስላል ፡፡

https://p.dw.com/p/4oZg3