ፖለቲካ የታኅሳስ 12 ቀን 2017 ዓ ም የአድማጮች ማህደር ስርጭትTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoፖለቲካLidet Abebe12 ታኅሣሥ 2017ቅዳሜ፣ ታኅሣሥ 12 2017ስሜ ይቆይ ያሉን አድማጭ ከጅማ «መከላከያ ሰራዊትን ተቀላቅለው የነበሩ ጓደኞቼ ከፊሎቹ መሞታቸውን በራሴ መንገዶች ደረስኩበት ከፊሎቹ ደግሞ ደብዛቸው ጠፍቶብኛ። አረ የሚመለከተው አንድ ነገር ይበለን» ይላሉ። የአዲስ አበባው ፋሲል ፂማቸውን ሊቆረጡ ብለው የገጠማቸውን ፅፈውልናል። አንድ የከባድ መኪና አሽከርካሪ በኮቴ ክፍያና በመታገት፤ በመገደል፤ በመዘረፍ ችግር እየተሰቃየን እንገኛለን። ድምፅ ሁኑን» ይላሉ። የቋሚ ተሳታፊዎቻችን አስተያየቶችም ተካተዋል። https://p.dw.com/p/4oQvnማስታወቂያ