ባህልኢትዮጵያ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን የኦሮሚያ አጀንዳ አሰባሰብ ፍጻሜTo view this video please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoባህልኢትዮጵያ16 ታኅሣሥ 2017ረቡዕ፣ ታኅሣሥ 16 2017የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኦሮሚያ ክልል የተካሄደውን የአጀንዳ ማሰባሰብ ምክክርና የተወካዮች መረጣ ሂደትን ትናንት በአዳማ ከተማ አጠናቋል፡፡ ኮሚሽኑ ከታህሳስ 7 ጀምሮ እስከ ትናንት ታህሳስ 15 ቀን 2017 ዓ.ም. ለተከታታይ 9 ቀናት ሲያካሂድ የነበረው የአጀንዳ ማሰባሰብና ለሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ተወካዮችን የማስመረጥ ምዕራፍ ማሳካቱንም ነው ያመለከተው፡፡https://p.dw.com/p/4oZfdማስታወቂያ