ዲጂታል ዓለምአፍሪቃክፍል 7«መልሶ ግብግብ» To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoዲጂታል ዓለምአፍሪቃJames Muhando16 የካቲት 2016ቅዳሜ፣ የካቲት 16 2016ራሒም ላይ ያነጣጠረው አጭበርባሪ ሳይሳካለት ቀርቷል። አጭበርባሪው የጥቃት ስልቶቹን እና ፊቱን ለእኛ አድማጮች ገልጦልናል። እሱም ከጀምበሬ ጋር ለተወሰኑ ቀናት ግንኙነት ጀምሮ የነበረው አጎናፍር ነው። ጀምበሬ፣ እምነት እና ራሒም አጭበርባሪው ማን እንደሆነ እና ለምን እነሱ ላይ እንዳነጣጠረ ይደርሱበት ይሆን? https://p.dw.com/p/4b1ZAማስታወቂያ