ዲጂታል ዓለምአፍሪቃክፍል 9 «ግን እንዴት?» To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoዲጂታል ዓለምአፍሪቃJames Muhando30 የካቲት 2016ቅዳሜ፣ የካቲት 30 2016እምነት ስልኳን ከተሰረቀች እና ጀምበሬ ብርቱ የስሜት ስብራት ከገጠማት በኋላ የሰርሳሪውን መኖሪያ ፈልጎ ማግኘት የመጀመሪያ እርምጃቸው ነበር። ፍለጋቸው በከተማው መሀል ወደሚገኝ የተገለለ መኖሪያ ቤት መርቷቸዋል። ነገር ግን አንዳች ተጨባጭ ነገር ከማግኘታቸው በፊት ግዙፍ አስፈሪ ውሻ አባሯቸዋል። ከዚያ ምን ተፈጠረ? https://p.dw.com/p/4b1d8ማስታወቂያ